ገዢው ብልጽግና ፓርቲ ዕጩ ባላቀረበባቸው ከ80 በላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎች ውስጥ የተቃዋሚዎቹ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) እና የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ...
የዓለም ጤና ድርጅት በአውሮፓውያኑ በ2021 ባወጣው አሃዝ መሠረት በመላው ዓለም ከ127 ሰዎች መካከል አንዳቸው ኦቲዝም እንዳለበት/እንዳለባት ያሳያል። አነስተኛ እና መካከለኛ ገቢ ባላቸው አገራት ...
"በቀጥታ የሽብር ተግባር የቦምብ ጥቃት በመፈጸም እና የሆርሙዝ ወሽመጥን በመዝጋት በቀጥታ ተጠያቂ ነበር" ብለዋል። አሁን "ተወግዷል" ሲሉም ተናግረዋል። ሚኒስትሩ ጨምረውም በእስራኤል ጥቃት ሌሎች ...
End of ብዙ የተነበቡ የ33 ዓመቱ ሳላህ በውድድር ዓመቱ በነጻ የሚዘዋወር በመሆኑ የሳዑዲ ክለቦች ከፍተኛ ፍላጎት ማሳየታቸው አይቀርም። እርሱን አስፈርመው ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር በማጫወት ...
"የታዳጊዎች አእምሮ ጤና በመሠረታዊነት ውስብስብ ነው፤ እናም ከአንድ ነጠላ መተግበሪያ ጋር ብቻ አይገናኝም፤ እያንዳንዱ ክስ የተለያየ በመሆኑ ራሳችንን መከላከላችንን እንቀትላለን፤ እንዲሁም ...
"ለታሪክ ተመዝግቦ ይቀመጥ፤ በባሪያ ንግድ ክብራቸውን ለተነፈጉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ እና አሁንም የዘር መድልዎ እየደረሰባቸው ለሚገኙ ሰዎች ትክክለኛውን ነገር እንዳደረግን ይመዝገብ" ሲሉ የጋና ...
(ታርጋ) መስጠት እንደሚጀምር እስታውቋል። ባለፈው ዓመት በጸደቀው የአዲስ ታርጋ ለውጥ መመሪያ መሠረት በኢትዮጵያ የሚመዘገቡ ሁሉም ተሽከርካሪዎች በአሁኑ ወቅት ያላቸውን የተለያዩ ክልሎች እና የከተማ ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር በጀመሩት ጦርነት ምክንያት አራዝመውት የነበረውን የቻይና ጉብኝታቸውን በግንቦት ወር አጋማሽ ሊያደርጉ ነው። ትራምፕ ከፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ ጋር እአአ ከግንቦት 14-15 በቻይና እንደሚገናኙ ተናግረዋል። ...
ሰሜን ኮሪያ ጥቃቶቹን "ተገቢ ያልሆነ ጠብ አጫሪ ጦርነት" በማለት ያወገዘችው በፍጥነት ነበር። ከሁሉም በላይ ሁለቱ አገራት ከአውሮፓውያኑ 1979 ጀምሮ "ፀረ አሜሪካ" አቋም በመያዝ "የደም ትስስር ...
በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ቅዱስ የሆነው የረመዳን ወር የጾም ወቅት ተጠናቆ ዛሬ የዒድ አል ፈጥር በዓል ነው። እምነቱ የጨረቃ ዑደት ላይ የተመሠረተ የቀን አቆጣጠር ስለሚጠቀም የረመዳን ወር ...
(ዩኬ) እና የአሜሪካ የጋራ ወታደራዊ ሰፈር ላይ የረዥም ርቀት ባለስቲክ ሚሳዔሎችን ማስወንጨፏ በመካከለኛው ምሥራቅ ያለውን ግጭት እየተባባሰ መምጣቱን ያሳያል። በእርግጥ ሚሳዔሎቹ ወደታቀደላቸው ዒላማ ...
ከጊዜ ወደ ጊዜ ስትራቴጂካዊ ውሳኔዎች የሚወሰኑት ከዓለም አቀፍ የሕግ ማዕቀፎች ወይም ከብዙ ወገን ፈቃድ ጋር ማስማማት ሳያስፈልግ በወታደራዊ እና በፖለቲካዊ ወይም በደኅንነት ስሌቶች ብቻ ላይ ሆነዋል ...